የክላውድ አገልግሎቶችንና ምርታማነትን
ኢትዮጵያ ያላትን ሕጋዊ መሠረት
አፍሪካ ለማሳካት ያስቀመጠቻቸው ውጥኖች ያለ ወጣቶች ተሳትፎ እውን ሊሆን እንደማይችል አመልክተው
በአንድ ሳምንት ውስጥ 339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል መልካም አስተዳደርቢዝነስኢትዮጵያወቅታዊ መጋቢት 6/2017 ዓ.ም የጉምሩክ ኮሚሽን ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት ቀን 2017 ዓ.ም 339 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች መያዛቸውን ገልጿል፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 281.3 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 57.7 ሚሊየን ብር የወጭ
ከእነዚህ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች መካከል የሥዕል አውደ ርዕይ
አጥባቂ ለሆነው የአፍጋን ሙስሊም ቤተሰብ
ስድስቱ አወዛጋቢ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊዎች የድማሚት ፈንጂ አምራቹ እና ከኖቤል ሽልማቶች ጀርባ ያለው አልፍሬድ ኖቤል 12 ጥቅምት 2024 የድማሚት ፈንጂ አምራቹ እና ከኖቤል ሽልማቶች ጀርባ ያለው አልፍሬድ ኖቤል
ከመተኛት በፊት ከአንድ እስከ ሁለት ሰዓት ስፖርት መሥራት እንቅልፍ ላይ አሉታዊ ውጤት አለው
መንግሥትም ይሄን ጉዳይ ያስብበታል ብዬ ትዝ አላለኝ
የኢትዮጵያ መንግሥትን በመወከል በጉባዔ ወይንም በስብሰባ ለመሳተፍ ወይም ለሌላ የመንግሥት ሥራ ወደ ውጭ አገር ለሚሄዱ ደረጃቸው ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ ለሚወሰን መልዕክተኞችም የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ይሰጣል
ሲሉም ይጠይቃሉ አንችንአሉ
አፈወርቅ ገብረየሱስ ከጻፏት አንዲት ልቦለድ ውጪ ወላ ሃንቲ
መቶ ሊደፍን ወር ገደማ ብቻ ነበር የቀረው
ቢቢሲ ያነጋገራቸው ጎምቱ የቅርስ
ዙሪክ ኢትኖግራፊክ ሙዚየም
የዕምነቱ ተከታዮች በዕምነታተው መሠረት ጽንስ ማቋረጥ ከፈለጉ መከልከል እንደማይቻል ይገልጻሉ
ቻይና ልዩ ማዕድናት ላይ ገደብ መጣሏ በውይይቱ ላይ ጫና የማሳደር አቅሟን እንደሚያጎለባት ይታመናል
ለማስፈን መንግሥት ዝግጁ መሆኑንም አክለዋል
በአስጊነታቸው የተለዩት መንገዶች መዲናዋን ከሌሎች የአገሪቷ ዋና ዋና ከተሞች ጋር የሚያገናኙ ሲሆኑ
ሲሉ ክስተቱን ያስታውሳሉ
ኤምሬትስ የታጠቁ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመከላከል በፀጥታው ዘርፍ ትልቅ ኢንቨስትመንት ያላት ሲሆን
አስተማሪ ሆነህ ቀረህ’ ይሉኛል
ጣሊያናዊው ስደተኛ ፔሩጂያ ሥዕሉን የሚከላከለውን የመስታወት በር ከገጠሙት ሰዎች መካከል አንዱ ነው
የአሸናፊነት ስሜት ላይ ነበሩ
ይህ ጽሑፍ በመጀመሪያ የታተመው በአውሮፓውያኑ ነሐሴ 6/2020 ሲሆን
አሜሪካ ለ220 ሰዎች ሞት ምክንያት ለሆኑት በታንዛኒያ እና በኬንያ ኤምባሲዎቿ ላይ በተፈጸሙት ጥቃቶች ውስጥ አል ሱዳኒ እጁ አለበት ትላለች
በቤተ መዛግብት የተቀመጡ ሰነዶች ከማንም ጋር ወገንተኛ ያልነበረችው ኢራን
ነገር ግን አልኮል ለማይጠቀሙ ሰዎች አይመከረም
እስራኤል እና አሜሪካ የተለመደውን አቋማቸውን እንደያዙ ናቸው
አንስታይን የተጋበዘው አይሁዳዊ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን
ይህን የአውሮፕላን ጠለፋ ለማክሸፍ በተወሰደ እርምጃ ሦስት ታጋቾች
ይህንንም ተከትሎ የእስራኤል መከላከያ ኃይል ኳታር ውስጥ በሚገኙ የሐማስ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ የተነጣጠረ ጥቃት መፈጸሙን አረጋግጧል
ለዓመታት በዘለቀው ቸልተኝነት እና በአካባቢው ያሉ ቅሬታዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ሽብር ቡድኖች እነዚህን እንዲጠቀሙ በር ከፍቷል
በወቅቱ የነበረው የዓለም መንግሥታት ማኅበር (ሊግ ኦፍ ኔሽንስ) ብሪታኒያ የፍልስጤምን ግዛት እንድታስተዳድር ውክልና ሰጠ
የኩላሊት ቁስለት እና ሌሎች በሽታዎች ሽንታችን ወደ ጥቁር ቀለም እንዲቀይር የማድረግ ኃይል አላቸው
በሰሜን ወሎ ህጻናትን ጨምሮ 10 ሺህ ገደማ ሰዎች በከፍተኛ የምግብ እጥረት መጎዳታቸው ተገለጸ የፎቶው ባለመብት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተ ድርቅ እና የምግብ እጥረት ከአምስት ዓመት በታች ያሉ ህፃናትን ጨምሮ 10 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ወረዳው አስታወቀ
እኔና ኸሊል የሚባል ወዳጄ (አሁን ካናዳ ይኖራል) በኮሚቴው ወጣቶችን ወክለን እንገኝ ነበር
ቋንቋውን የሚናገሩት አምስቱ ሰዎች ማን ናቸው
የቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ምክትል ዳይሬክተር አቶ መብርሂ
ተመድ ድጋፍ የሚሰጣቸው ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች
ይላሉ የአህያዎች ማሳደጊያ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ኒኮላ ኒሊች
በዚህም የክሊኒኩን ስድስት ሠራተኞ ያሰናበቱ ሲሆን
20 ሀምሌ 2025 ትራምፕ ላይ የተከሰተው የደም ሥር ችግር ምንድን ነው
ስትል የነበረውን ሁኔታ ገልጻዋለች
ተያያዥ ርዕሶች ዩናይትድ ስቴትስ የአሜሪካ ምርጫ 2024 ዶናልድ ትራምፕ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች የቅርብ ጊዜ አንድ የነበረችው ኮሪያ እንዴት ለሁለት ተከፈለች
በቀጣይም ኢትዮጵያውያን በኃላፊነት መንፈስ በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ላይ የሚያደርጉትን የነቃ ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል፡፡ የሕዝብ ተካዮች ምክር ቤት ለኮሚሽኑ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው
እናም አብሮ አደግ ገብጋባ ነታቸውን እንደያዙ ለእኩይ ተግባር ተሰማሩ
እየተጠቀሙበት ነው ደግሞ ያለው
ፍትሀዊ ነው የሚሉ ካሉ ሊያስረዱን ይገባል
እነ አብርሀም ያየህ እንደተናገሩት አቶ መለስ ለኢሳያስ ባድመንንና ሽራሮን እንደሚሰጧቸው ተፈራርመዋል
በአሰብና በምጽዋ የተወረሱ የትራንዚት እቃዎችን የሚያስመልስ ኮሚቴ ተቋቋመ
መሬት በመንግሥት መያዙ ለኢኮኖሚ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
ከኢትዮጵያ ተባረሩ የሚላቸው ኤርትራውያን የሻዕቢያው ሬድዮ እንደገለጸው ከሆነ አርባ ሁለት ሺህ ደርሷል
አይናችን ያረፈበትን ሁሉ ቆፍሩት አሉ
ስብሰባው ህጋዊ መሆኑንና ክለቡ እንደሚያውቀው ለመግለጽ እንሻለን
በ እርግጥ የውጭ ኢትዮጵያውያ ን እንቅስቃሴ በተለይ በ ዲፕሎማሲ ና በ ፕሮፓጋንዳ የ ውስጦቹን የ ገንዘብ አቅም በ ማጠናከር ሰፊ ሚና አለ ው
መስጊዱ ዛሬ ጫካ ውስጥ ነው ያለው
ም ን አዲስ ነገር መጣ በ ማለት ሀዘና ቸውን የ ገለጹት ም በርካታ ናቸው
የ ተመድ ስደተኞች ጉዳዩ ከፍተኛ ኮሚሽን ሱዳን ውስጥ ሶስት መቶ ዘጠና ሺህ ስደተኞች እንደሚገኙ ሲ ያስታውቅ አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን ና ኢትዮፕያ ውያን ናቸው
የፓትር ያ ሊ ኩ የ ሮማን ያ ጉዞ ነቀፌታ ን አስከተለ ተቃውሞው ም ነቀፌታ ውም ከተ ጧጧፈ ባቸው አመታት ተቆጥ ረዋል
ወደ መገናኛ በሚ ወስደው መንገድ ላይ ፕላዛ ሆቴል ፊት ለፊት ከ ሚገኘው ስፍራ ባለ ስድስት ፎቅ ህንጻ ግንባታ ጀም ሯል
የ ስንቅ ና ትጥቅ ግዥ ና አቅርቦት ም እንዲ ሁ
ጠንክረን ስለምን ታገ ላችው ም የ ጥቃታቸው ን ኢላማ እንደሆ ን ን እናውቃለን
ሻእቢያ ብዙ አቅም ገንብቶ ቆይ ቷል
የ ባቡሩ ን ድርጅት እንደ ገና ለ ማደራጀት የ ማኔጅመንቱ ና የ ቴክኒክ ኦፕሬሽ ን ክፍሎች ን ማ ዋቅር ማስተካከል ን የሚ ጨምር ይሆናል
ሱዳን ኤርትራ ና ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ናቸው
ህግ ን የ መጣስ ተግባር ሊ ያስከትል የሚ ችለው ን ጦስ የ ኢትዮጵያ ህዝብ በ ጥሞ ና ሊያ ሰላ ስለው ይገባል ባዮች ነን
አንዴ አንተ አንዴ አን ቱ እያ ልሁ ተቸገርኩ
ለዚህ ዋናው ምክንያት የመንግስት ፖሊሲ ነው
ፒያቼንዛ በ ፔሩጅያ ሁለት ለ ዜሮ ሲ ሸነፍ ሁለቱ ንም ጃፓናዊ ው ናካታ ነው ያስቆጠረ ው
እነዚሁ ዲፕሎማሲ ያዊ ምንጮች እንደሚ ሉት ወጊ ያው ከ ተጀመረ የሚ ፈጠረው እልቂት ዘግናኝ እንደሚሆን ይጠበቃል
በ ወቅቱ ሰማኒያ ሺ ብር የፈጀ እድሳት እንደ ተደረገ ለት ተ ገልጿ ል
ሻእቢያ ተጨማሪ ምሽጐች እየሰራ ና ሰራዊት እያከማቸ ነው
ሌሎች ም የ ባለ ሀብቱ ኩባንያዎች በ በኩላቸው በልዩ ዲዛይን የሚሰሩ ብሎኬ ቶችን ና ቀለሞች ን እንደሚ ያቀርቡ ለማወቅ ተችሏል
ኢትዮጵያውያ ን ስደተኞች የ ረሀብ አድማ መቱ
ችግሮቻቸው የ ባሰባቸው ነጋዴዎች ቤተሰቦቻቸው ተፈናቅ ለ ው ንብረቶ ቻቸው በ ባንኮች ሌሎች የ ገንዘብ ተቋማት ተ ወርሰው ባቸው ለ ሞት ለ ስቅላት ለስደት ተዳረጉ ብዙዎች መሆናቸው ን ነጋዴ ዎቹ ገልጸዋል
ከ ሄጉ ውሳኔ ኢትዮጵያዊያ ን በጐ ነገር እንደማይ ጠብቁ ም ሊ ታወቅ ተችሏል
የ አስራ አምስት አመቷ ሸዊት ገብረመድህን በ ፍራፍሬ ንግድ የተሰማራ ች ስት ሆን የ ኢትዮጵያ ብር ና የኤርትራ ናቅፋ በ እኩል ደረጃ ለ መገበያያ ነት እያ ገለገሉ እንደሚገኙ ተናግራ ለች
የ ወናጐ ተፈናቃዮች ንም እንደ ሌሎቹ ቃኝ ቻለሁ
” በሚል ርዕስ የቀረበውን ምንባብ ከማንበባችሁ በፊት የቀደመ እውቀታችሁን መሰረት በማድረግ የሰንጠረዡን ሁለት ረድፎች በደብተራችሁ ላይ በትክክል ሙሉ፡፡ ምንባቡ ካለቀ በኋላ ተመልሳችሁ ያወቅሁት የሚለውን በትክክል ሙሉ፡፡ 30 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ፴
ይህ በመቶኛ ሲሰላ 44.92 ነው፡፡ የ2005 ዓ.ም ስንመለከት ደግሞ መድሀኒቱን ከጀመሩ 439 301 ሰዎች መካከል 308 860 ያህሉ መድሀኒቱን የወሰዱ ሲሆን ስሌቱ 41.49 ነው፡፡ በ2006 ዓ.ም ደግሞ ከ492 689 ሰዎች መካከል 344 344 ሰዎች መድሀኒቱን ተጠቅመዋል፡፡ ይህ ደግሞ በመቶኛ ሲሰላ 42.73 ነው፡፡ (ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር) ከ2003-2006 ዓ.ም የፀረ ኤች አይ ቪ መድሀኒት ስርጭት መጠንን የሚያሣይ ሰንጠረዥ 2003 ዓ.ም 2004 ዓ.ም 2005 ዓ.ም 2006 ዓ.ም የጀመሩ የወሰዱ በ የጀመሩ የወሰዱ በ የጀመሩ የወሰዱ በ የጀመሩ የወሰዱ በ 333 434 247 805 42.65
ለብረታብረትእናለጨርቃጨርቅፋብሪካ ግብዓትነት ያገልግላል፡፡ የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች ፩. እ.ኤ.አ. በ2008 የኦፓል ምርት በየትኛው የሀገራችን ክፍል ተገኘ
የአዳምጦ መረዳት ጥያቄዎች ፩. ቀጥሎ ለቀረቡት ጥያቄዎች ያዳመጣችሁትን ምንባብ መሠረት በማድረግ ትክክል ለሆኑት “እውነት”
ያገለገሉ የኤሌትሪክ መኪኖች ባትሪ ዕድሜ ምን ያህል አስተማማኝ ነው?
አሜሪካ ያደረገቻቸው የግድያ ሙከራዎችስ የትኞቹ ናቸው?
ለ ደቂቃ በመናፈሻዎች ውስጥ መንሸራሸር ለጤና ያለው ጥቅም
- አማርኛ
አነጋጋሪው ኤሎን መስክ ማነው?
እሁድ ዕለት በሴን ወንዝ ዳር ባለው ሰፊ ቤተ መንግሥት ውስጥ በሚገኘው በዓለም ላይ በጣም በሚጎበኘው ሙዚየም ደቡብ ምሥራቅ ክፍል ውስጥ ባለው የአፖሎ ቤተ መዘክር ላይ አስደናቂ ዘረፋ ተፈጽሟል።
"አንገታችን ደግሞ ይህ ከሚታይባቸው የሰውነት ክፍላችን መካከል ሲሆን በሰውነታችን ውስጥ ምን ያህል አላስፈላጊ ስብ እንዳለ ያመለክታል" ይላሉ በለንደን በሚገኘው ኪንግስተን ዩኒቨርሲቲ ባዮኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል ኃላፊ የሆኑት ዶ ር አሕመድ ኢልቤዲውይ።
ሰውነት ጭንቀትን እንዲያስወግድ መልዕክት ቢተላለፍም የበረታ ጭንቀት ሲከሰት ከሰውነት ቁጥጥር ውጪ ይሆናል።
በተለይ ሴት ታዳጊዎች ተጋላጭ ናቸው" ይላሉ።
በታንዛኒያ ከተነሳው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ቢያንስ ሰዎች በአገር ክህደት ተከሰሱ
ከ ዓመት በፊት በተፈጸመ የአንዲት ኬንያዊት ግድያ የተጠረጠረ የቀድሞ የብሪታኒያ ወታደር በቁጥጥር ሥር ዋለ
ዕውቁ የስፖርት ድረ-ገጽ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተዘጋጁ ጽሑፎችን አትሟል የሚል ወቀሳ ቀረበበት
ኢትዮጵያ ንናጽነትን ልኡላውነትን ኤርትራ ዝሃበቶ ኣፍልጦ ክትስሕቦ ትኽእል ድያ፣ ሳዕቤኑኸ?
ኤክስሬይ ክሪስታሎግራፊ በተለያየ ዘርፍ ውጤታማ ቢሆንም ክሪዮ-ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፒ ( - ወይም - ) አዲስ ተገዳዳሪ ሳይንስ ነው።
ሄሜቲ ከሩሲያው ቫግነር ግሩፕ ጋር ሽርክና በመፍጠር ወርቅን ጨምሮ በተለያዩ ንግዶች ላይ ለመሰማራት ስምምነትን ያደረጉ ሲሆን፣ በምላሹ ወታደራዊ ሥልጠና ለማግኘት ተዋውለዋል።
ምክንያቱም ውስጡ ትዝታ ስለሌለ” ሲል ነው ስሜቱን የሚገልጸው።
በጣም የምናንደንቀው ጓደኛችን ነው" ሲሉም ለአስራ አምስት ዓመታት በሶማሊያ የቆዩት ኮሎኔል ገብረ እግዚአብሔር ይናገራሉ።
አሪፍ ከባቢ ከተመቻቸላቸው ታላቅ ፈጣሪዎች ናቸው።"
ሕጻኗ ከእናቷ ጋር እየተጫወተች ሳለ ነበር በሁለት ወንዶች ታፍና የተወሰደቸው።
እንዲህ ዓይነት ምልክቶች ያሏቸው በቫይረስ የሚመጡ እንደ ጉንፋን እና ኢንፍሉዌንዛ ያሉ በሽታዎች በየትኛውም ጊዜ ሊያጋጥማችሁ ይችላል።በተለይ ደግሞ በቀዝቃዛ ወቅት በስፋት ይከሰታሉ።
ከሦስት ቀናት በኋላ ደግሞ አሜሪካ
እዚያም ድሮ ነው የተጀመረው።
የኦቲዝም መንስኤ ምን እንደሆነ እናውቃለን?
በታንዛኒያ ከተነሳው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ቢያንስ ሰዎች በአገር ክህደት ተከሰሱ
የሐረሩ መስፍን ልዑል መኰንን ኃይለሥላሴ እና ልዕልት ሰብለ ደስታ።
ታጣቂዎች ባለፈው ሳምንት ረቡዕ እና ሐሙስ በፈጸሟቸው ጥቃቶች ሰዎች መገደላቸውን ሁለት የተጎጂዎች ቤተሰብ አባላት እና የአካባቢው የቤተክርስቲያን አመራር ለቢቢሲ ተናግረዋል።
በአንድ ቪዲዮ ላይ ስለ ኑሮ ውድነት በኡርዱ ቋንቋ የቦሊውድ ፊልሞች ክሊፖችን በመቀላቀል ለምርጫ ቅስቀሳው ተጠቅሞበታል።
ዋና አስተዳዳሪው አቶ አብዱ፤ "የአካባቢ ሚሊሻ እና ሕዝብ ካልሆነ በቀር" እስካሁን ድረስ ታጣቂዎች ተቆጣጥረዋቸዋል ወደተባሉ ቦታዎች እንዲገባ የተደረገ "የክልልም ሆነ የፌደራል መንግሥት ኃይል አለመኖሩን" ተናግረዋል።
ሌሎች ደንበኞቻቸው ደግሞ በሕክምና ምሕንድስና ሥራ ላይ የተሰማሩ ናቸው።
ግራ ገብቶት ባጃጅ የሚሠራ ልጅ አውቃለሁ።
ፍጥነት ጨምሬ ሩጫዬን ከቀጠልኩ።
ምሥጢሩ የሚወጣው ከዓመታት በኋላ ነው።
በተፈጥሮአዊ መንገድ በምጥ መውለድ ለማህፀን መውረድ ዋነኛ አጋላጭ ምክንያት ሲሆን በተለይም ደግሞ ክብደታቸው ከፍ ያለ ልጆችን መውለድ፣ ብዙ ልጆችን በምጥ መውለድና የምጥ መራዘም ዋና ዋና አጋላጫቾች ናቸው።
በየትኛው የስፖርት ዓይነት ጎበዝ እንደሆነም ማወቅ ይችላል” በማለት ታስረዳለች።
ዕጢ የሚለው ቃል ከቋንቋችን ይጠፋል።
ደሴቶቹ ለዱባይ ተጨማሪ ኪሎ ሜትር የባሕር ዳርቻ ያስገኙላታል።
ይህ ዘዴ በአዲሱ ግኝት ሲቀላጠፍ ለምሳሌ አዲስ መድኃኒት የመሥራት ሂደት በከፍተኛ ሁኔታ ይፈጥናል።
ሆኖም ከምርጫው በፊት የገቡትን ቃል ተግባራዊ ማድረግ አለማድረጋቸው ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
ባይትዳንስ ቲክቶክን ላለመሸጥ ቃል ገብቶ በአሜሪካ ያለውን አገልግሎት ከእሁድ ጀምሮ እዘጋዋለሁ ብሏል።
ግለሰቡ እአአ ከ እስከ ባሉት ጊዜያት በስሩ ለነበሩ ሕሙማን ለልብ ሕመም የሚሰጥ መድሃኒት በከፍተኛ መጠን በመስጠት እንዲሞቱ ማድረጉ ተገልጾ ነበር።
ነገር ግን እንዴት እንደሆነ ባላወቀው መንገድ ክሊኒኩ ዘሩን አግኝቶ ተጠቅሞበታል።
'ኢንፍሎይንሰር ሜኪንግ ሃብ' የተሰኘ ድረ ገጽ በቲክ ቶክ ተወዳጅነት ከሚገኙ ሥራዎች በነ ሀያት የሚሰሩትን ጨምሮ የቪዲዮ አይነቶችን ዘርዝሯል።
በጣም ዝነኛ ከመሆኑ የተነሳ ድራማውን የሠራው ኩባንያ ባለፈው ዓመት በጃፓን ገበያ ለማስፋት በሚል በጃፓንኛ ቋንቋ ተደግሞ ሠርቶታል።
ትራምፕ "ግዙፍ ቆንጆ ሕግ " ብለው የሚጠሩት ይህ አዋጅ መንግሥታቸው ያለበትን የበጀት ጉድለት በሚቀጥለው ዓመት ወደ ቢሊዮን ዶላር ከፍ እንደሚያደርገው ተገምቷል ።
የመረጃ ልውውጥን ለማቀላጠፍ የዳታ ማዕከላትን በምህዋር እና በጨረቃ ላይ የማስቀመጥ ዕቅድ - አማርኛ
በሳዑዲ አረቢያ የስደተኛ ሠራተኞች ሞት መጠን 'መጨመሩን' የሰብአዊ መብት ቡድኖች አሳሰቡ
በዚህ ጨዋታ አንቶኒ ሴሜንዮ ጎል አስቆጥሮ ጨዋታውን የሚያሸንፉ ይመስለኛል።
በቻምፒዮንስ ሊግም ጥሩ ሳይሆኑ ማሸነፍ ችለዋል።
አሁን ላይ ደግሞ ከአንድ ዓመት በፊት ከነበረው ዋጋ ጋር ሲነጻጸር ወደ እጥፍ በሚጠጋ ዋጋ ቀንሷል።
የእስራኤል ልዩ ኃይሎች ጋዛ ውስጥ ታጋቾችን ነጻ ያወጡበት ዘመቻ የመጨረሻዋ ደቂቃ
ከ ዓመት በፊት በተፈጸመ የአንዲት ኬንያዊት ግድያ የተጠረጠረ የቀድሞ የብሪታኒያ ወታደር በቁጥጥር ሥር ዋለ
ቶርፖት በአሁኑ ሰዓት በዲላ ዩኒቨርስቲ የሦስተኛ ዓመት የኤክትሪካልና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ተማሪ ነው።
በሁለት ዓመት ውስጥ ከ ሺህ በላይ ተጠቃሚዎችን እደርሳለሁ ብሎ አለማሰቡን የሚናገረው ፀጋአብ ሌሎች በርካታ ሀሳቦች እንዳሉትም አጫውቶናል።
"በምክር ቤት በነበረው ንግግር 'አሰብን ከተሳካ በድርድር ካልሆነ ግን በወታደራዊ ወረራ ስለመያዝ' ተነስቷል" ሲሉ የማነ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ኮንነዋል።
ወደ ቱርክ ጉዞ ለፕሮስቴት ካንሰር ሕክምና፦ በአጂባደም የቀረበ እድል
ወደ ጣና ሐይቅ (ዓባይ)
የአገራችንን የዋጋ ንረት ለማርገብ በመንግሥት በኩል ጥረቶች ቢደረጉም ተሳክተዋል ለማለት አያስደፍርም፡፡ ነገር ግን ችግሩ የበለጠ ጉዳት እንዳይኖረው አድርገዋል፡፡ ገበያው የሚያሳየን በምግብ ነክ ምርቶችም ሆነ...
በ2007 ለነበራቸው የምርጫ ቅስቀሳ በ2006 የ50 ሚሊዮን ዩሮ (66.3 ሚሊዮን ዶላር) ድጋፍ ከሙዓመር ጋደፊ እንደተደረገላቸው የሚገልጽ መረጃ አግኝቻለሁ ብሎ የፈረንሣዩ የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ‹‹ሚዲያ ፖርት›› ማስነበቡንና በራሱ በኩል ማረጋገጥ እንዳልቻለም ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡
ለምሳሌ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተምሮ የተመረቀ(ች) በ55ቱም የአፍሪካ አገሮች ተቀጥሮ እንዲሠራ ማድረግ ይቻላል፡፡ በሌሎችም ሴክተሮች ላይ መሥራት እንዲቻል ዕውቅና መስጠቱ ያበረታታል፡፡ የአፍሪካ ሲዲሲ እንዲመሠረት የተደረገው ጥረትና ስኬት ለጀማሪ ዲፕሎማቶች በሥልጠና መልክ እንዲሰጥ ቢደረግ
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮችም ሆነ በውስጣዊ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮቿ የምትፈልጋቸውን ለማሳካት የሚቻለው ጥበብ
የመሸከም አቅሙን ለመለካትና ሕንፃው የማይሰምጥ መሆኑን ማረጋገጥ ግድ ይላል
ከቂም በቀልና አላስፈላጊ ከሆኑ ሌሎች የጥፋት አባዜዎች ውስጥ መውጣት አያዳግትም፡፡ እውነቱን እንነጋገር ከተባለም ኅብረ ብሔራዊ በሆነችው ኢትዮጵያ ውስጥ ሊወከሉ የሚችሉ ሁሉንም ፍላጎቶችና ሐሳቦች ማዕከል አድርጎ መነጋገር ሊከብድ አይገባም፡፡ የሐሳብ ልዩነትን ደርዝ ባለው ውይይት ፈር እያስያዙ መፎካከርም ሆነ መተባበር የሥልጣኔ ምልክት ሲሆን
አውቃለሁ አንቺ አይደለሽም
በፈጠራ ቡድን አማካይነት ክህሎታቸውን በማበልፀግ አዳዲስ ግኝቶችን እንዲያስተዋውቁ ዕድል እንደሚሰጥም አክለዋል፡፡
እንዴት ሰነበታችሁ ውድ ወገኖቼ በሙሉ፡፡ እንደምታዩት ሐምሌ ጓዙን ጠቅልሎ ወጥቶ ነሐሴ ገብቶ ጉሙ
የከተማው አውቶቡስ ድርጅት ንብረት የሆኑና በሦስት ክፍላተ ከተሞች የሚገኙ ስምንት ተሽከርካሪዎች እንዳወገዱ እንደሚደረግ አስረድተዋል፡፡
መውደቅና መነሳቶች ታልፈዋል፡፡ በፖለቲካ ሥልጣን ሽሚያና ግብግብ ውስጥም ሚሊዮኖች ሞተዋል
ተፈናቃዮችና በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች...
፡- ከሲቪል ራይት ዲፊንደርስ
ይሁን እንጂ ለሽንት ቁጥጥር እና ለብልት መቆም አስተዋጥኦ ያላቸውን በዙሪያው ያሉትን የደም ቧንቧዎች እና ነርቮች ደህንነት መጠበቅ አስፈላጊ ነው
ኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ተግባራዊ የተደረገበት የመጀመሪያው የሰው ውስጣዊ አካል ነው
ኤአይ የእዚህን ሂደቶች ፍጥነት
በእነዚህ ሁሉ አመክኒዮዎች የተነሳ የቀይ ባህር አፋር ድርጅት ዓላማና ትግል መደገፍ የሚገባው መሆኑን ገልጸዋል፡፡
እንደሚታወቀው ፓርላማውም ሆነ አስፈጻሚው አካል ማለትም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ህልውናቸውን የሚያጡበት ሕጋዊ አግባብ በሕገ መንግሥቱ በግልጽ ተደንግጓል፡፡ አንደኛ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 58(3) እና 72(3) መሠረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሥልጣን ዘመን ሲያበቃ ሁለተኛ በአንቀጽ 60(1) እና (2) በተደነገገው መሠረት በምክር ቤቱ ፈቃድ የሥልጣን ዘመኑ ከማብቃቱ በፊት ፓርላማው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲበተን ወይም በፓርላማው የመንግሥትን ሥልጣን የያዙ የፖለቲካ ድርጅቶች ጣምራነታቸው ከፈረሰና አብላጫነት ካጡ በፕሬዚዳንቱ ጋባዥነት አዲስ መንግሥት ለመፍጠር ወይም የነበረውን ጣምራነት ለመቀጠል ካልቻሉ ይሆናል፡፡
ከግላዊነት መብት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ካላቸው መካከል የአኃዛዊ
ከላይ በአራት ቡድን ተከፋፍለው የቀረቡት ዕሴቶች ወይም የሕግ የበላይነት አላባውያን በራሳቸው ሰፊ ሐሳብን ያየዙ መሆናቸው ግልጽ ነው፡፡ ስለሆነም ስለ ሕግ የበላይነት ይዞታ ሲነሳ በእነዚህ ምድቦች ከፋፍሎ ማየት ይቻላል ማለት ነው፡፡
የምርጫ ጊዜ ከሚራዘምባቸው የታወቁ ምክንያቶች በምርጫው ዕለት ወይም በምርጫው ሰሞን የተፈጠሩ ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮችን ማንሳት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ ሰደድ እሳት
ናሙናዎችን ልኮ በላቦራቶሪ ችግር ምክንያት ከሚከሰቱ የምርመራ መዝገብ መጓተት ችግሮችን መቅረፍ ይቻላል፡፡
አዲሱን የኤርፖርት ከተማ በቀጥታ ከአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ጋር የሚያገናኝ ፈጣን የባቡር መንገድ
የአርትሮፕላስቲክ ህክምናዎች የመገጣጠሚያ አካላት ንጣፎችን መተካት ወይም ማስተካከልን ያካትታሉ
በምላሹ የኢትዮጵያን መንግሥት ሲከስ ታይቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የዛሬ ሦስት ዓመት የተፈረመውን የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት መሆኑ ሳያንስ
በዚያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ባልተስፋፋበት ዘመን ብዙዎችን ወደ ፊልም የሳቡ እንዲህ ያሉ ትዕይንቶች ነበሩ፡፡ አንቺስ
የፕሮጀክቱ ወጪ ግን እንዲህ ቀላል ይሆናል ተብሎ የሚታሰብ አይደለም፡፡ ፕሮጀክቱ የሚመራበት መንገድም ቢሆን ጥንቃቄ የሚሻ ነው፡፡
›› ይላል ቀጠን ረዘም ያለ መሀል ወንበር የተቀመጠ ወጣት
‹‹ሰው በሰው ላይ ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሳል የሚባለው እኮ ይኼ ነው…›› ይላሉ አዛውንቱ
‹‹የዛሬ ልጆች የዕውቀታቸው ጥግ ይኼ ነው
ስንዳማና ስንነፋፈግ ኖረን ይኼው ዛሬ የሚወረር መሬት እናያለን
አጣሪ ጉባዔው የመስማት ሒደቱን ያካሄደው በጉባዔው አሠራር ሥነ ሥርዓት በሠፈረው መሠረት አመልካችና ተጠሪ ካቀረቡት ጽሑፍ በተጨማሪ የባለሙያ አስተያየት መስማት ያስፈልጋል ብሎ ሲያምን
ለሁሉም ከተሞች በቀን 9.2 ሚሊዮን ሊትር ነጭ ናፍጣና ሦስት ሚሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ መታሰቡን የገለጹት አቶ ሞላ
ኢትዮጵያ ውስጥ በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ከፍተኛ ዕድገት ተመዝግቧል፡፡ በሲሚንቶ አቅርቦትም እንዲሁ ዕድገት ተመዝግቧል፡፡ ነገር ግን በግብርና
አክሲዮን ያላቸው በሥራ ላይ የሌሉትን የኤፈርት ድርጅቶች በተዘዋዋሪ መንገድ ሄደው የእነሱን በሥራ ላይ አለመሆን ጠቅሰው ብድር የሚከለክሉ ባንኮች አሉ
በየባንኩ እንቅልፋቸውን የሚለጥጡ ሚሊዮን ብሮች በዝተዋል ነው የተባለው፡፡ ‹‹ገንዘብ ያለው ይሥራ ያሠራበት…›› ከሚለው ዕድሜ ጠገብ የጥላሁን ገሠሠ የዘፈን ማሳሰቢያ በተቃራኒ
አጣዳፊ ሥራ እንዳላት ከነገረችኝ በኋላ ስልኩን ዘጋችው፡፡ ሁሌም እንደማደርገው የተለመዱትን የዳያስፖራ ወገኖቻችንን ጽሑፎች ማንበብ ጀመርኩ፡፡ ያው አሰልቺው በነገር መተነኳኮሱ አሁንም እንዳለ ቀጥሏል፡፡ ብሔርን
የውጭ ባንኮች በመግባታቸው ምን ይዘው ይመጣሉ
የቲቢና የቫይታሚን ሲ የሚመጡባቸው ማሸጊያዎች ነበሩ፡፡ እነሱን የመሰብሰብ ዕድል ስለነበረኝ በመድኃኒት ማሸጊያ ላይ ነበር የምጽፈው፡፡
ትምህርትና ሌሎችን ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ
ይኼ ግድብ አንድ መቶና 150 ዓመታት መቆየት የሚችል ዲዛይን ያለው ነው
ማመስገን እንደ ጊዜው ነው
‹‹ዓምና በሰላም በጤና 13ቱን ወር አስጨርሰኸናል፡፡ መጪውን ዓመት ደግሞ በሰላም እንድታደርሰን ይሁን፡፡ ይኸንን ለሰው ልጅ ለሁሉም ፍጥረት ብለህ የፈጠርከውን ንፁህ ውኃ በአንተ ኃይል አጣርተህ ያስቀመጥከውን በሐይቅህ ላይ ምስጋናህን እናቀርባለን፡፡ ውኃ ንፁህ ነውና፡፡››
ከዚሁ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት የሚገኙ ሌሎች ቢሮዎችም ተቃጥለው እና ተገነጣጥለው
በናሆም አየለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በክልሎች የሚያደርገውን የአጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ
ምዕመናኑ በዓል ሲያከብሩባት ነበር የተባለችውን የማርያም ቤተክርስቲያን እና ዙሪያ ገባውን ለመመልከት እንደነገሩ ከታጠረው የገጠር መኖሪያ ቅጽር ግቢ ወጣሁ
ውጊያ ከተነሳ ግን ውጤቱ “ግልጽ” እንደሆነ እና ሀገሪቱን “ማንም እንደማይስቆማት” አስጠንቅቀዋል
ለሹፌሩ የቤተሰቦቿን ቤት አቅጣጫ ከጠቆመችው በኋላ ከዋናው መንገድ ታጥፈን ወደ ውስጥ ገባን
የማውቀው ነገር የለም” ሲላቸው ሰማሁ
እነዚህን ትችቶች ቸል ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ወደ አስተናጋጄ ቤት መታጠፊያ ጋር ስንደርስ ወደ ውስጥ የሚያስገባው የውስጥ ለውስጥ መንገድ በውሃ ማስተላለፊያ ትልልቅ ቱቦዎች ተዘግቶ ተመለከትኩ
በአፋር ክልል በትላንትናው ዕለት በደረሰ ጥቃት ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን...
የአዲስ አበባ የባለቤትነትና የአወቃቀር
ቤቶቹ ከተገነቡ በኋላ “ደረታችንን ነፍተን ‘ሰራንልህ ብለን ነው’ እኛ ወደ ምርጫ የምንቀርበው እንጂ
ባንኩ በሐምሌ 2017 ዓ.ም.
የቱሪዝም ሃብታችንን ከመዳህ ጉዞ ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽነት በማሳደግ
“የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ እናረጋግጣለን” ሲሉ በመግለጫቸው አጽንኦት የሰጡት ሁለቱ ወገኖች
“አሁን ትግራይ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሞልተው ወደ ፊት ሊወስዱ ይችላሉ” በሚል “በብዙ አካላት በመታመኑ” ምክንያት እንደሆነም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በዚሁ መልዕክታቸው ላይ አስፍረዋል
ቃጠሎው የደረሰበት ቦታ “ቱሪስቶች የሚጎበኙት ቦታ እና ጥሩ የሆነ እይታ የነበረው” መሆኑን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አብራርተዋል
እንዳስፈላጊነቱ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል” ብለዋል የብሔራዊ ባንክ ገዢው
ከእነዚህ ምርቶች ለማግኘት የታቀደው 180 ሚሊዮን ዶላር ነበር
አራት የኢቤኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች ዋስትና በማስያዝ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ሰጥቷል
ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀም የሚከለክለው አዲስ የአዋጅ ማሻሻያ
እንደገና ለሌላ መስዋዕትነት ይሄን ወጣት ሊዳርጉ እየተንቀሳቀሱ ነው ” ሲሉም አቶ ጌታቸው ከስሰዋል
ለመላው የትግራይ ህዝብ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በዛሬው ዕለት ባስተላለፉት መልዕክት ነው
የቀድሞው የሀዋሳ ከንቲባ ባለፈው ነሐሴ ወር በተካሄደ የክልሉ መንግስት እና ገዢ ፓርቲ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ በ“ብልሹ አሰራር” እና “አፈጻጸም ድክመት” መገምገማቸው ይታወሳል
2016 በተካሄደ የተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ተገልጿል
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ነባራዊ ሁኔታ በቸልታ ማለፍ
ከየሀገራቱ ጋር በዲፕሎማሲ ግንኙነት የተለየ
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ቀደም ሲል ለፍርድ ቤት ማስታወቁ
ከብዙ አፍሪካ ሀገሮች ይበልጣል
የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ ትላንት ረቡዕ የካቲት 20
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልን ለመመስረት የተካሄደውን የህዝበ ውሳኔ ውጤት ያጸድቃል ተብሏል
በክሱ ተጠቅሷል የተባለው ሌላኛው የአዋጁ አንቀጽ “የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ወንጀሉ የተፈጸመው ከአምስት ሺህ በላይ ተከታይ ባለው የማህበራዊ ድረ ገጽ ከሆነ ቅጣቱ እስከ ሶስት ዓመት የሚደርስ ቀላል እስራት እና ከመቶ ሺህ ብር ያልበለጠ መቀጮ ይሆናል” ይላል
የአፈ ጉባኤው የስራ መልቀቂያ በክልሉ ምክር ቤት ከመጽደቁ በፊት በክልሉ የማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊነት እንደተሾሙ መነገሩ በክልሉ ፖለቲከኞች ዘንድ ውዝግብ ቀስቅሶ ከርሟል
የአዲስ አበባ ከተማ ገቢ በዚህን ያህል ይጨምር እንጂ አስተዳደሩ የታክስ ምጣኔን “እንዳልቀየረ” አዳነች ለምክር ቤቱ አባላት በአጽንኦት አስረድተዋል
“እኔ በውስጤ ይበቃኛል የሚለው ፍላጎት በጣም ገዢ ነው” ሲሉ በወቅቱ ስልጣን ለመልቀቅ የነበራቸውን ፍላጎት እንደነበራቸው ገልጸዋል
የእንስሳት ወረርሽኙ ከሶስቱ ዞኖች በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት ወደ አሌ ዞን እንደተዛመተ መረጋገጡንም አክለዋል
የተማራችሁም ያልተማራችሁም ኢትዮጵያውያን
ይህንን በማሻሻልም በቅርቡ የመመርመር አቅምን ለመጨመር መታሰቡንም ተናግረዋል፡፡ በሽታው ማህበረሰቡ ውስጥ መግባቱን ለማወቅ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ወይም የጉዞ ታሪክ ባይኖርም እንኳን ምርመራዎች ከዚህ በኋላ እንደሚካሄዱም አመልክተዋል፡፡
2012 በከፊል ወደ ስራ መግባታቸውን በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ያሉ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በተወሰኑ ከተሞች ተዘግተው የነበሩ የንግድ ቤቶችም ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን ገልጸዋል
“የምርመራ መዝገቡን በሰው ምስክር እና በቴክኒክ ማስረጃ አጣርቶ ስልጣን ላለው አካል እስኪልክ ድረስ” 14 ቀናት እንዲፈቀድለት ለፍርድ ቤቱ አመልክቷል
ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቱ ባለፈው መንፈቅ ዓመት ብቻ በሰባት ድርጅቶች ላይ የእግድ ውሳኔ ማስተላለፉን ባለፈው ጥር ወር መጨረሻ በፓርላማ በተካሄደው የቋሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ መግለጹ ይታወሳል
የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮች “ደብድበዋል
ሀገራቸው ለሶማሊያ እና ኢትዮጵያ መንግስታት ባቀረበችው ምክረ ሃሳብ የባህር በር ጉዳይ መካተቱን ጥቆማ ሰጥተዋል
“በአዲስ አበባ ካሉ ተቃዋሚዎች ጋር አብረው የሚሰሩ የምክር ቤቱ አባላት ያነሱት ረብሻ ነው
ከታሰሩበት ተወስደው የተገደሉ ሰዎች አስክሬን ተገኝቷል ይላል
ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ባላቸው ወንጀሎች ክስ ሊመሰረትባቸው አሊያም ያለምንም ተጨማሪ መዘግየት ሊለቀቁ ይገባል” ሲሉም አሳስበዋል
ሁለቱ አዛዦች የተፈራረሙት ሰነድ
የመግባቢያ ስምምነቱ ቀጣይ ድርድር በአንድ ወር ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ከዚህ ቀደም ተገልጾ የነበረ ቢሆንም
ኮሚሽኑ “የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸም አለመፈጸሙን” እንዲሁም “ማነው የፈጸመው
ሁለቱ ተቋማት ጥናቱን ለማካሄድ የሚረዳ የመግባቢያ ሰነድ
“ለአጣሪ ጉባኤው አስተያየት ለማቅረብ በህግ ሶስተኛ ዲግሪ መያዝ ወይም በአጣሪ ጉባኤው መመረጥ አይገባም
“በኦፕሬተርነት ስራ” ለመሰማራት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በመስፈርትነት ሊያሟላቸው የሚገባቸው መስፈርቶችም በደንቡ ላይ ተዘርዝረዋል
በፊሊፒንስ ከባድ ጉዳት ያደረሰው ካልማጂ የተሰኘው አውሎ ነፋስ ቬየትናምንም እየመታት ነው ተባለ፡፡
በሌላ በኩል የኢንፊኒክስ ደንበኞቹን ከተለያዩ የኢንፊኒክስ ምርቶች ጋር ለማስተዋወቅ እና በአዲሶቹ ቴክኖሎጂዎች የተግባር ልምድ ለማቅረብ ያለመ ወርሃዊ ዝግጅት 6ኛውን የኢንፊኒክስ ቀንን አክብሯል
ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች (ክፍል 2)
በኢሲድ የተጠቃው መሬት ከፍተኛ ዝናብ እና እርጥበት ያለበት አካባቢ መሆኑ ደግሞ ግብርናውን ጎድቶታል ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታ እያሱ ኤሊያስ ጠቁመዋል፡፡
ቶም ሐውክ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳየል እስከ 2500 ኪሎ ሜትር ርቀት እንደሚምዘገዘግ ይነገራል፡፡
የመሪዎች የገፅ ለገፅ ንግግር በሐንጋሪ ቡዳፔስት እንደሚዳረግ ትራምፕ በትሩዝ ማህበራዊ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት እወቁልኝ ማለታቸውን አልጀዚራ ፅፏል፡፡
በጥራትና በተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ የሚያደርገው ነው ብለዋል
ጀርመን በፊናዋ እስራኤልን የእኛን ስራ ስለሰራሽልን እናመሰግናለን ማለቷን የፃፈው ደግሞ ቢቢሲ ነው፡፡
ከመያዣ ትዕዛዙ መውጣት በኋላ ፑቲን በተጓዙባቸው አገሮች ልያዞት ብሎ የሞከረ አገር የለም፡፡
ከዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ጀርባ የኃይል ደህንነት ብቻ አይደለም ያለው
